Friday, 27 September 2024

ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

ራዕይ

ዘላቂ የአካባቢና የደን አያያዝ፣ ልማትና አጠቃቀምን በማረጋገጥ በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን የገነባች መካከለኛ ገቢ ያላት ሀገር ሆና ማየት፣

ተልዕኮ

ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን  ለመገንባት የሚያስችሉ የአካባቢ ጥበቃና የደን ሃብት አያያዝ፣ ልማትና አጠቃቀም ለዛላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሣ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ የአካባቢ ሥርዓቶችን ማዘጋጀትና ተፈፃሚነታቸዉን ማረጋገጥ፣ ምርምርና የአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽግግርን ማስተባበርና ማካሄድ፣ ትምህርትና ግንዛቤን ማስፋፋት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ትግበራን በዘርፍ መ/ቤቶችና በክልሎች ማስተባበር፣ የተግባሪዎችን አቅም መገንባት፣ የደን ኢንቬስትመ ንትንና ግብይትን ማስፋፋት፣ ዓለም አቀፋዊ የአካባቢና የአየር ንብረት ድርድሮችንና ስምምነቶች ትግበራን የማስተባበር እና ወቅታዊ የአካባቢና የደን  ሁኔታና ለውጥ ዘገባን ማዘጋጀት እንዲሁም የተጠሪ ተቋማትን ዉጤታማነት ማረጋገጥ ነው፡

 

የባለስልጣንኑ አድራሻ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከአብርሆት ቤተመጻሕፍት በስተጀራባ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠገብ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9

ስልክ፡ +251 (0)11-170-4038/4150

ፋክስ፡ +251 (0)11-170-4158/ 45

ኢመይል   Info@epa.gov.et

ቲውተር  https://twitter.com/epaethiopia

ፌስቡክ   https://www.facebook.com/MefEth/

ቴሌግራም   https://t.me/efcccethiopia

..      12760

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ