የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት
- በመልቲላተራል የአካባቢ ስምምነቶች እና የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ጉዳዮች ስልጠና መስጠት
- የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ሂደቶችና ሌሎችአለም አቀፍ የአካባቢ ስምምነቶች በተመለከተ መረጃ መስጠት
- የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር እና መልቲላተራል የአካባቢ ስምምነቶች በተመለከተ ሪፖርት መስጠት
- የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ስምምነት ሀገራዊ የቴክኒካዊ ሰነዶችና መረጃዎችን እና ይፋ የሚሆኑ ወቅታዊ ዘገባዎችን መስጠት
የአየር ንብረት ለውጥ እቅድ ዝግጅትና ሜኒስቲሪሚንግ ዳይሬክቶሬት
- በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ ለተጠቃሚ የዘርፍ መ/ቤቶች ግንዛቤና ስልጠና መስጠት
- በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ የማማከር የለያዩ ቅጾች፣ የአሠራር መመሪያ ማንዋሎች፣ ቱል ኪቶች፣ ሶፍት ዌር፣ እና የተለያዩ ሰነዶች እና የማማከር ሥራ መስራት
- የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና በስርየት ፕሮግራሞች የተቀነሰ የቅነሳ መረጃን መስጠት
- ዓመታዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና ቅነሳ ዘገባ
በሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት ልኬት ዘገባና ማጋገጫ ዳይሬክቶሬት
- በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ ለተጠቃሚ የዘርፍ መ/ቤቶች ግንዛቤና ስልጠና መስጠት
- በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ የማማከር የለያዩ ቅጾች፣ የአሠራር መመሪያ ማንዋሎች፣ ቱል ኪቶች፣ ሶፍት ዌር፣ እና የተለያዩ ሰነዶች እና የማማከር ሥራ መስራት
- የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና በስርየት ፕሮግራሞች የተቀነሰ የቅነሳ መረጃን መስጠት
- ዓመታዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና ቅነሳ ዘገባ
የቴክኖሎጅ ልማት ስርፀት ዳይሬክቶሬት
- የአረንጓዴ ቴክኖሎጅዎችን የተጠናከረ መረጃ ለዉስጥና ለዉጭ ተገልጋዮች መስጠት
- በስራ ክፍሉ የቴክኒክ/ሙያ /ድጋፍ ፈልገዉ የሚመጡ የፕሮጀክት ሃሳብ ሰነዶችን ገምግሞ መልስ መስጠት