ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ
**********************
ጳጉሜ 4 -የህብር ቀን!! “ኅብረት ለሰላማችን"
በኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ወይም አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ 44 የባለስልጣኑ መስሪያቤቱ ሰራተኞች ለያንዳንዳቸው የ20 ኪሎግራም ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ ።
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/@epa-ethiopia258
ቴሌግራም https://t.me/efcccethiopia
ኤክስ (ትዊተር) https://twitter.com/epaethiopia
ኢ-ሰርቪስ https://www.eservices.gov.et/provider/1065