Friday, 27 September 2024

አየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጀነራል

የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት

  • በመልቲላተራል የአካባቢ ስምምነቶች እና የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ጉዳዮች ስልጠና መስጠት
  • የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ሂደቶችና ሌሎችአለም አቀፍ የአካባቢ ስምምነቶች በተመለከተ መረጃ መስጠት
  • የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር እና መልቲላተራል የአካባቢ ስምምነቶች በተመለከተ ሪፖርት መስጠት
  • የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ስምምነት ሀገራዊ የቴክኒካዊ ሰነዶችና መረጃዎችን እና ይፋ የሚሆኑ ወቅታዊ ዘገባዎችን መስጠት

የአየር ንብረት ለውጥ እቅድ ዝግጅትና ሜኒስቲሪሚንግ ዳይሬክቶሬት

  • በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ ለተጠቃሚ የዘርፍ መ/ቤቶች ግንዛቤና ስልጠና መስጠት
  • በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ የማማከር የለያዩ ቅጾች፣ የአሠራር መመሪያ ማንዋሎች፣ ቱል ኪቶች፣ ሶፍት ዌር፣ እና የተለያዩ ሰነዶች እና የማማከር ሥራ መስራት
  • የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና በስርየት ፕሮግራሞች የተቀነሰ የቅነሳ መረጃን መስጠት
  • ዓመታዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና ቅነሳ ዘገባ

በሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት ልኬት ዘገባና ማጋገጫ ዳይሬክቶሬት

  • በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ ለተጠቃሚ የዘርፍ መ/ቤቶች ግንዛቤና ስልጠና መስጠት
  • በተዘጋጀው ሀገራዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት መለኪያ፣ መመዝገቢያ እና ማጋገጫ ማዕቀፍ ላይ የማማከር የለያዩ ቅጾች፣ የአሠራር መመሪያ ማንዋሎች፣ ቱል ኪቶች፣ ሶፍት ዌር፣ እና የተለያዩ ሰነዶች እና የማማከር ሥራ መስራት
  • የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና በስርየት ፕሮግራሞች የተቀነሰ የቅነሳ መረጃን መስጠት
  • ዓመታዊ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እና ቅነሳ ዘገባ

የቴክኖሎጅ ልማት ስርፀት ዳይሬክቶሬት

  • የአረንጓዴ ቴክኖሎጅዎችን የተጠናከረ መረጃ ለዉስጥና ለዉጭ ተገልጋዮች መስጠት
  • በስራ ክፍሉ የቴክኒክ/ሙያ /ድጋፍ ፈልገዉ የሚመጡ የፕሮጀክት ሃሳብ ሰነዶችን ገምግሞ መልስ መስጠት

የባለስልጣንኑ አድራሻ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከአብርሆት ቤተመጻሕፍት በስተጀራባ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠገብ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9

ስልክ፡ +251 (0)11-170-4038/4150

ፋክስ፡ +251 (0)11-170-4158/ 45

ኢመይል   Info@epa.gov.et

ቲውተር  https://twitter.com/epaethiopia

ፌስቡክ   https://www.facebook.com/MefEth/

ቴሌግራም   https://t.me/efcccethiopia

..      12760

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ