Friday, 27 September 2024

ደህንነተ ሕይወት ወራሪ መጤ ዝርያዎች ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት

ደህንነተ ሕይወት ወራሪ መጤ ዝርያዎች ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት

  • በደህንነተ ህይወት ጉዳዮች እና በወራሪ መጤ ዝርያዎች ላይ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት
  • ልውጥ ሕያው በአገር ውስጥ ወደ አካባቢለመልቀቅ እንቅስቃሴ ላይ ከግንዛቤ የመነጨ ስምምነት ፈቃድ መስጠት
  • በልውጥ ሕያው እንቅስቃሴ እና ምርምር ላይ የመስክ ክትትልና ቁጥጥር ማካሄድ
  • የብሔራዊ የደህንነተ ህይወት አማካሪ ኮሚቴን ስራን ማስተባበር
  • ወራሪ መጤ ዝርያዎችን በመለየት ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ

የባለስልጣንኑ አድራሻ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከአብርሆት ቤተመጻሕፍት በስተጀራባ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠገብ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9

ስልክ፡ +251 (0)11-170-4038/4150

ፋክስ፡ +251 (0)11-170-4158/ 45

ኢመይል   Info@epa.gov.et

ቲውተር  https://twitter.com/epaethiopia

ፌስቡክ   https://www.facebook.com/MefEth/

ቴሌግራም   https://t.me/efcccethiopia

..      12760

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ