Friday, 27 September 2024

አካባቢ ሁኔታና ለውጥ ዘገባ ዳይሬክተር ጀነራል

የአካባቢ መረጃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

  • የተዘጋጀ የአምስት ዓመት የአካባቢ ሁኔታና ለውጥ ዘገባን ለተገልጋዩ መሰጠት
  • የተዘጋጀ የአንድ ዓመት ጠቋሚ አካባቢዊ ሁኔታ ዘገባን (Fact Sheet) ለተገልጋዩ መሰጠት

የአካባቢ ስነ-ምህዳር ግልጋሎት ዋጋ ትመና ዳይሬክቶሬት

  • ሀገራዊ የሥርዓተ ምህዳር አገልግሎት ትመና ማኑዋል ማዘጋጀት
  • የስርዓተ ምህዳር ግልጋሎት አመላካች ሀገራዊ ሰነድ ሆኖ ስራ ላይ እንዲውል ማድረግ
  • በሁለት ውሃ አዘል ሥርዓተ ምህዳሮች ላይ ግልጋሎት ልየታና ዋጋ ትመና መሥራት፣
  • ክልል ተሻጋሪ ባህሪ ያላቸውና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን  በኩል የሚቀርቡትን የልማት ፕሮጀክቶች ገምግሞ የሁንታ ፍቃድ መስጠት
  • የተለያዩ የህግ ይዘት ያላቸው የመግባቢያ ሰነዶችና የኮንትራት ውል ሰነዶችን መገምገምና አስተያየት መስጠት

የሙቀት አማቂ ጋዞች ቅነሳ ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት

  • ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ ላይ ለዘርፍ መስሪያ ቤቶች እና ክልሎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት፣ ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ
  • ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራቴጂን ለመተግበር የሚያግዙ ሰነዶችን ማዘጋጀት

የባለስልጣንኑ አድራሻ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከአብርሆት ቤተመጻሕፍት በስተጀራባ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠገብ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9

ስልክ፡ +251 (0)11-170-4038/4150

ፋክስ፡ +251 (0)11-170-4158/ 45

ኢመይል   Info@epa.gov.et

ቲውተር  https://twitter.com/epaethiopia

ፌስቡክ   https://www.facebook.com/MefEth/

ቴሌግራም   https://t.me/efcccethiopia

..      12760

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ