የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን በከፍተኛ አመራሮች የመገምገሚያ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ፡፡
ሐዋሳ፣ የካቲት 29 ቀን 2016 ዓ.ም
የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን በከፍተኛ አመራሮች የመገምገሚያ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ፡፡
የመክፍቻ ፕሮግራሙን ክብርት ኢንጅነር ለሊሴ ነሜ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት የክብር እንግዳው በይፋ እንዲከፍቱ ጋብዘዋል፡፡
ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር እና የእለቱ ክብር እንግዳ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ በይፋ መከፈቱን አብስረዋል፡፡